አመሰራረት
በ2007 ዓ.ም በአባታችን በብፁዕ አቡነ ማርቆስ እንዲሁም በአባቶቻችን አባ ገብረ ኪዳን፣አባ ሃይለ ስላሴ፣አባ ገብረ መድህን፣ቀሲስ ሀይለስላሴ ፣ቀሲስ ሳሙኤል እና ቀሲስ አይነ ኩሉ በተገኙበት ተመሰርተ።
አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሄርብ በሃገራችን ላይ የመጣውን ጦርነት ስደትና መከራ አስውግዶ ለሃገራችን ፍቅርና ሰላም ይሰጥልን ዘንድ መልካም ፍቃዱ ይሁንልን።ሁላችሁም በያላችሁበት በጸሎት በርቱ እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በምልጀዋ አትለይን የቅዱሳን ጸሎት የቅዱሳን መላእክት ጥበቃ ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን።
Learn about our mission, beliefs, and values at Debre Berhan St. Immanuel Ethiopian Orthodox Tewahedo church. Join us as we strive to fulfill the spiritual needs of its members by providing church and related services in a manner consistent with the Ethiopian Orthodox Tewahedo church's faith, values and tradition.
Find out how you can get involved in our church community, from volunteering to joining a small group. We welcome everyone and get connected with us.
Support our church and our community outreach programs by making a donation today. Every little bit helps us make a difference.
‘’ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ ‘’ መዝሙረ ዳዊት 121፡1
ቤተክርስቲያኑን በተለያዩ አግልግሎቶች በመሳተፍ ማገዝ እና ማሳደግ ትችላላችሁ ማለትም በእውቀት፤ በጉልበት፣ በገንዘብ፣ በሃሳብ እንድትረዱ በአክብሮት እንጠይቃለን። የተውደዳችሁ በሶልት ሌክ ሲቲ እና አካባቢዋ እንዲሁም በሌሎች አካባቢ የምትኖሩ ክርስቲያን ወገኖቻችን በሙሉ ከምንጊዜውም በበለጠ ተጠናክርን እጅ ለእጅ ተያይዘን ለትውልድ የሚተላለፍ የእግዚአብሄርን ቤት እንስራ እያልን ጥብቅ መልእክት እናስተላልፋለን።
ጥያቄ ካላችሁ በስልክ ፣በኢሜል እንዲሁም በአካል መጠየቅ ትችላላችሁ።
ስልክ፡ 8013907488
We are a community of believers dedicated to spreading the love of Christ and serving our community. Join us for worship and fellowship!
If you Have any question or want to learn more about Debre Berhan St. Immanuel Orthodox Tewahedo church? Contact us today and we'll be happy to help you.
1030 500 East, Salt Lake City, Utah 84105, United States
Phone Number: 801-390-7488 email : Ichurcha2007@gmail.com
Open today | 07:30 am – 12:00 pm |
We use cookies to analyze website traffic and optimize your website experience. By accepting our use of cookies, your data will be aggregated with all other user data.